የእለቱ ጮማ ወሬዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 апр 2025
  • @ደሩ

Комментарии •

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 13 часов назад +4

    ይህንን መሳይ ማለቴ አስመሳይን ነበር እንዴ ከወያኔ ተደብቄ ሁለተኛ ዲሽ ገዝቼ ኢሳትን ከፍቼ ሳደምጥ የነበረው?
    በጣም የተሳሳትኩበት ጊዜ ነው!
    ዛሬ ላይ ሳስበው በጣም ነው በራሴ ያፈርኩት!

  • @zeynuslih
    @zeynuslih 7 часов назад +2

    ደሩ ወሳኝ ሰዓት ከኢትዮጵያ ጎን በመቆምህ ምስጋና ይገባሀል እንደመሳይ አይነቱ ባንዳ ዶ/ር አብይን በቀድሞ ባለስልጣንና መሪዎች መስፈርት አስቦት እከክልኝ ልከክልህ ብሎ ለመሞዳመድ ሲፈልግ ለዚህ የማይመችና የምንችለውን የምንሰራው ለጋራ ሀገራችን ነው የሚል አዝማሚያና ጥቅምአልባ ሲሆንበት የጠበቀው ጥቅም በማግኘት ኢትዮጵያን አፍርሶ ከግብፅ:ከሻዕብያና ከመሰል ጠላቶች ጋር ስምምነትን በመፈጸም ሀገሩን በገንዘብ የሚቀይር ባንዳነት የማይመጥነው የባንዳ ባንዳ ባንዳዳዳዳዳ......ነው ..ይብላኝ ለወለዳቸውና የትውልድ ሀገሩን ሽጦ ሀገር አልባና ታሪክ አልባ ስላደረጋቸው 👌👌👌👌👌

  • @Zenuhaile-n3e
    @Zenuhaile-n3e 15 часов назад +4

    አይሳካልህም መሳይ ወንድሜ አትልፋ

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 15 часов назад +3

    ደሩ አመለጥከኝ live
    እሺ ወደ ገደለው ስገባ መሳይ መኮንን ማለት ባፉ በልቶ ባፉ ምያራ ጉማሬ ሆዱን ከሞላ ያቺ ውብ ኢትዮጵያ ትበታተን ማለት መቶ 30 ሚሊዮን ሕዝብ ደቺ ይብላ ማለትቱን አትዘንጋ ደሩ በጣም ያሳዝናል አብይ ፅድቅ ነው አላልኩም ብዙ ስተት አለው ግን ደሞ ኢትዮጵያ እያሷበ እየሰራ ነው መሳይ ግን ዛሬ ኢሳያስ እግር ሰር ምወተፉ ያሳፍራል ጋዜጠኛነት እንድህ ከሆነ ከምር በሞት የሻላል ሞያወን ነው ያረክሰው መሳይ ማለት ግን ተራ ተራ ተራ ሰዉ ነው
    ልጁ ደሞ ትንተናው እንዴት ጎበዝ ነው ወዙ ❤️
    የፋኖ ቀዳሽ ተክዋሽ ዘምድኩን funny 😄

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 15 часов назад +1

    Don’t trust them they are playing game ሻቢያ ኢትዮጵያን ስለፈራ ፋኖ ወደ አዲስ አበባ ስለሚመጣ ሻቢያ ላይ ጦርነት እንዳትከፍት ለማለት ነው this is game

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 16 часов назад +2

    የአመራ ሸኔ ከማንም ጋር ብያብር እንኳንስ አራት ኪሎ ለዘላለም ባህዳርን ቆጣጠር አይችልም

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu 8 часов назад

    የመሳይ ባንዳነት ለታሪክ ይቀመጥ ሼር ይደረግ ቅሌታም ስራህ ይፍረስ እህያ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳለች መቼም አገር አይገባም ስለተባለ ነው

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 6 часов назад

    እጅግ በጣም ይገርማል ::
    መሳይ መኮንን ብሎ ሰው !
    አሚርካ መንግሥት ኤርትሪያ መንግሥት አሸባሪን ይደግፋ ብሎ ማዕቀብ የጣከበት ጋር ተባብረን የኢትዮጵያን መንግሥት አስወግደን 4ኪሎ እንገባለን ሲል እመኑኝ ነገ ይህንን ያልኩት አዕምሮዬን ያመኛል ይላል :: proxy war አሚርካ የሰላም ሀገር ተቀምጦ ይህን ማለቱ በቀላል የሚታይ አይሆንም :: መንግሥትም በዚህ አይነቶቹና በመሰሎቹ ላይ መሥራት አለበት እላለሁ :: ከትራምፕ ጋር መሥራት ነው ::

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 14 часов назад

    🎉🎉🎉

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 4 часа назад

    Ethiopia 🇪🇹 bekoratena betemarhu Lejochwa kefe Belaleche Asebeme bekerebhu
    Wedenate hagerha gare Endemetekelakele Eregeteha nene 🙏

  • @Zenuhaile-n3e
    @Zenuhaile-n3e 15 часов назад

    በርታ ወንድሜ

  • @Shire53912
    @Shire53912 15 часов назад

    You are Banda Banda get out of here 2,000 a month is not going to change your life you are panda